የአልኮል ግንዛቤ ቪዲዮ

አልኮል (alcohol) መጠጣት ስለሚያመጣቸዉ አደጋዎች እና እነዚሀን አደጋዎች እንዴት

መቀነስ ወይም መከላከል እንዲሚችሉ ለማወቅ ሁሉም አዉስትራሊያን መረጃዎቸን ይፈልጋሉ፡፡

Connecting Diversity project (ኮኔክቲንግ ዳይቨርሲቲ ፕሮጀክት) ተከታታይ የሆኑ ወደ በርካታ ቋንቋዎች ሊተረጎሙ የሚችሉ ቪድዎችን ከመድብለ ባህላዊ ማህበረሰቦች (multicultural communities) ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል፡፡

ለ Connecting Diversity project የገንዘብ ድጋፍ ያደረገዉ VicHealth (ቪክሀለዝ) የሚባለዉ ድርጀት ነዉ፡፡ ፕሮጀክቱን የመሩት እኤአ ከ 2017-2019 በሜልበርን ምዕራባዊ ሰፈር (Melbourne’s western suburbs) የሚኖሩ የቻይና እና የሕንድ ማህበረሰቦች ናቸው፡፡ የፕሮጀክቱ ቪዲዎቹ በሰባት የተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ሲሆን እነዚህ ማህበረሰቦች በቪዲዎቹ ተጠቃሚ ሆነዎል፡፡ በሌላ የተጨማሪ ማህበረሰብ ቋንቋዎች የተተረጎሙ ቪዲዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል፡፡

ቪዲዮ (አማርኛ)